January 4, 2025

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ከባለሀብቶች ጋር ተወያዩ።

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ከባለሀብቶች ጋር ባደረጉት ውይይት ካነሷቸዉ ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል ስለ ከተማ ዴሞግራፊ፣ ሌሎች ጉዳዮች አንስተዋል። ሙሉውን ይከታተሉ!

Lema

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ከባለሀብቶች ጋር ባደረጉት ውይይት ካነሷቸዉ ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል ስለ ከተማ ዴሞግራፊ፣ ስለ ተቀነባበረ የስም ማጥፋት ዘመቻ፣ ስለ ኢትዮጵያዊነት፣ ኦሮማራ፣ ስለ ኦዲፒና አዴፓ ግንኙነት፣ ስለ ኦዲፒ የአመራር አንድነት እና ሌሎች ጉዳዮች አንስተዋል። ሙሉውን ይከታተሉ!

×

 

 

 

 

 

 

About Post Author