Year: 2018

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ፔትሮ ቻይና የአንድ ዓመት የነዳጅ አቅርቦት ስምምነት ፈረሙ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ለአንድ ዓመት ፍጆታ የሚውል ነዳጅ ለመግዛት ያወጣውን ዓለም አቀፍ ጨረታ ካሸነፈው ፔትሮ ቻይና ጋር የአቅርቦት ስምምነት...

የቆጠራ ካርታ ባልተዘጋጀላቸው አካባቢዎች የህዝብ እና ቤት ቆጠራው በልዩ ሁኔታ ይካሄዳል

የቆጠራ ካርታ ባልተዘጋጀላቸው የተወሰኑ አካባቢዎች የህዝብ እና ቤት ቆጠራው በልዩ ሁኔታ እንደሚካሄድ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ባለፈው አመት መካሄድ የነበረበት...

ኢሕአዴግ “ከጥቂት ወራት” በኋላ ከአጋሮቹ ይዋሐዳል

ጠቅላይ ምኒስትሩ በመድረኩ አጋር ተብለው ከሚጠሩት አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ''እኛ ኢትዮጵያዊ ከሆንን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ በሁሉም ጉዳይ ለመወሰን የገዢው ፓርቲ...

29 ቢሊየን ብር በሚገመት ወጪ የሚከናወነው የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻዎች ልማት ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻ ልማት ፕሮጀክትን የማስጀመር ስነ ስርዓት በዛሬው እለት ተካሂዷል። የወንዝ ዳርቻ የአረንጓዴ መናፈሻ የመጀመርያ ፕሮጀክት አካል የሆነው...