January 4, 2025

Year: 2019

ኢትዮጵያዊነቴን ከኦሮሞነቴ ልነጥለው አልችልም» አቶ በቀለ ገርባ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር

የኦሮሞ ተቃውሞ በተቀሰቀሰ ማግሥት በሽብር ተጠርጥረው ከዓመት በላይ የታሰሩት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ከእስር ከተፈቱ...

በመንግስት ይዞታ ስር የሚገኙ የልማት ድርጅቶች በጥናት ወደ ግል ይዞታ እንዲዛወሩ የምጣኔ ሀብት ምሁራን ተናገሩ

በመንግስት ይዞታ ስር የሚገኙ የልማት ድርጅቶች በጥናት ወደ ግል ይዞታ እንዲዛወሩ በማድረግ የተቀዛቀዘውን ኢኮኖሚ ማነቃቃት እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ምሁራን ተናገሩ።...

የኦዲፒን የምስረታ በዓል ስናከብር ለአዳዲስ ድል እየተዘጋጀን መሆን አለበት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) 29ኛ የምስረታ በዓል እና የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት...