Year: 2019

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱን “የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማትን” ማግኘቱ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱን “የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማትን” ማግኘቱ ተገለፀ፡፡ አየር መንገዱ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች ፎረም...

ኦዲፒ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎችን ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመሆን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) 29ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በማስመልከት በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ ነው ይህንን ያለው። ፓርቲው በመግለጫው ባለፉት ዓመታት...

የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ሰብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ ማእከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ሰብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ መጠናቀቁን የፓርቲው ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዩሃንስ ቧያሌው ገለፁ።  ...

የማክሮ ኢኮኖሚውን ሚዛናዊነት ማስተካከል ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ነው – ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ

በዚህ አመት የማክሮ ኢኮኖሚውን ሚዛናዊነት ማስተካከል ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን ያለፈውን...

የሞፈር፣ የሰይፍና የመጽሓፍ አገር?

አንድ በጣም የማከብረው ምሁር፣ 'ኢትዮጵያ የሞፈር፣ የሰይፍና፣ የመጽሐፍ አገር ነው፣" ይል ነበር። ይህም ማለት፣ አገሩ፣ የእርሻ/የግብርና፣ የጦር/የነፍጥ፣ እና የክህነት/የተፃፈ እውቀት...

በኦሮሚያ ክልል በህገ ወጥ ግንባታዎች ላይ በሚወሰደው እርምጃ የሚያጋጥሙ ግድፈቶችን የሚያጣራና እርምት የሚሰጥ ግብረሃይል ወደ ስራ ገባ

በኦሮሚያ ክልል በህገወጥ ግንባታዎች ላይ በሚወሰድ እርምጃ ሂደት የሚያጋጥሙ ግድፈቶች ካሉ ለማጣራትና መፍትሄ ለመስጠት የተዋቀረ ግብረ ሃይል ወደ ስራ መግባቱን...

ህገ መንግስታዊ መብታችን ይከበር በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

ህገ መንግሰታዊ መብታችን ይከበር በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። በሲዳማ ዞን በሚገኙ 36 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳድሮች የተውጣጡ...

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው ቃጠሎ በተነሳው ረብሻ ምክንያት የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ የማረሚያ ቤት የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

ተከሳሾች በቅደም ተከተላቸው መሰረት ኦፊሰር ገብረማርያም ወልዳይ አብርሃ፣ ሱ/ኢን/ት አስገለ ወልደ ጊዮርጊስ ወ/ማርያም፣ ዋ/ሱ/ኢን/ት አሰፋ ኪዳኔ ተድላ፣ ዋ/ሱ/ኢን/ት ገ/እግዚአብሄር ገብረ...

የፌዴራል ስርዓት ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም- ኦዲፒ (ODO)

ፓርቲው በትናነትናው እለት ባወጣው መግለጫው፥ ኦዲፒ በአጀንዳነት ይዞ ከሚታገልባቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው የፌደራል ስርዓቱ ነው ብሏል። ለፌደራል ስርዓቱ መምጣት ከፍተኛ...