Business

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የኢኮኖሚ እድገት ምሳሌ የመሆን ብሩኅ ተስፋ አላት- ዊቲኒ ሽኔይድማን

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የኢኮኖሚ እድገት ምሳሌ የመሆን ተስፋ አላት ሲሉ ዊቲኒ ሽኔይድማን ገለጹ። በግሎባል ኢኮኖሚና ልማት የአፍሪካ እድገት እንቅስቃሴ (Global Economy...

በመንግስት ይዞታ ስር የሚገኙ የልማት ድርጅቶች በጥናት ወደ ግል ይዞታ እንዲዛወሩ የምጣኔ ሀብት ምሁራን ተናገሩ

በመንግስት ይዞታ ስር የሚገኙ የልማት ድርጅቶች በጥናት ወደ ግል ይዞታ እንዲዛወሩ በማድረግ የተቀዛቀዘውን ኢኮኖሚ ማነቃቃት እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ምሁራን ተናገሩ።...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱን “የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማትን” ማግኘቱ ተገለፀ፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱን “የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማትን” ማግኘቱ ተገለፀ፡፡ አየር መንገዱ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች ፎረም...

የማክሮ ኢኮኖሚውን ሚዛናዊነት ማስተካከል ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ነው – ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ

በዚህ አመት የማክሮ ኢኮኖሚውን ሚዛናዊነት ማስተካከል ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን ያለፈውን...

ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው ቃጠሎ በተነሳው ረብሻ ምክንያት የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ የማረሚያ ቤት የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

ተከሳሾች በቅደም ተከተላቸው መሰረት ኦፊሰር ገብረማርያም ወልዳይ አብርሃ፣ ሱ/ኢን/ት አስገለ ወልደ ጊዮርጊስ ወ/ማርያም፣ ዋ/ሱ/ኢን/ት አሰፋ ኪዳኔ ተድላ፣ ዋ/ሱ/ኢን/ት ገ/እግዚአብሄር ገብረ...