Politics

ያላመንኩበትን አላደርግም፤ ያመንኩበትን ከማድረግ አልቆጠብም።

ያላመንኩበትን አላደርግም፤ ያመንኩበትን ከማድረግ አልቆጠብም። (By Ezekiel Gebissa) ሕገ-መንግስትንና ህብረ ብሄራዊ ፌዴራላዊ ስርዓትን ማዳን በሚል መሪ ቃል በመቐለ የተካሄደው ጉባኤ...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የኢኮኖሚ እድገት ምሳሌ የመሆን ብሩኅ ተስፋ አላት- ዊቲኒ ሽኔይድማን

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የኢኮኖሚ እድገት ምሳሌ የመሆን ተስፋ አላት ሲሉ ዊቲኒ ሽኔይድማን ገለጹ። በግሎባል ኢኮኖሚና ልማት የአፍሪካ እድገት እንቅስቃሴ (Global Economy...

ኦዲፒ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎችን ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመሆን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) 29ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በማስመልከት በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ ነው ይህንን ያለው። ፓርቲው በመግለጫው ባለፉት ዓመታት...

የሞፈር፣ የሰይፍና የመጽሓፍ አገር?

አንድ በጣም የማከብረው ምሁር፣ 'ኢትዮጵያ የሞፈር፣ የሰይፍና፣ የመጽሐፍ አገር ነው፣" ይል ነበር። ይህም ማለት፣ አገሩ፣ የእርሻ/የግብርና፣ የጦር/የነፍጥ፣ እና የክህነት/የተፃፈ እውቀት...

በኦሮሚያ ክልል በህገ ወጥ ግንባታዎች ላይ በሚወሰደው እርምጃ የሚያጋጥሙ ግድፈቶችን የሚያጣራና እርምት የሚሰጥ ግብረሃይል ወደ ስራ ገባ

በኦሮሚያ ክልል በህገወጥ ግንባታዎች ላይ በሚወሰድ እርምጃ ሂደት የሚያጋጥሙ ግድፈቶች ካሉ ለማጣራትና መፍትሄ ለመስጠት የተዋቀረ ግብረ ሃይል ወደ ስራ መግባቱን...

ህገ መንግስታዊ መብታችን ይከበር በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ

ህገ መንግሰታዊ መብታችን ይከበር በሚል መሪ ቃል በሀዋሳ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። በሲዳማ ዞን በሚገኙ 36 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳድሮች የተውጣጡ...