Sports

በዴንማርክ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የሚካፈለው የኢትዮጵያ ልዑክ ማምሻውን ወደ ስፍራው ያቀናል

በዴንማርክ አርሁስ ከተማ በመጪው እሁድ በሚካሄደው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የሚካፈለው የኢትዮጵያ ሉዑክ ዛሬ ምሽት ወደ ስፍራው ያቀናል። በዚህ አገር...