Tigrai

“የዋልታ ዘገባ ሆነ ተብሎ የተፈጸመ ሴራ ነው” የትግራይ ክልል

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ያስተላለፈውን ''የውሸት ዜና በቸልታ'' አልመለከተውም አለ። ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ዛሬ አመሻሽ ላይ በፌስቡክ ገፁ...